ዜናየሀገር ውስጥ ዜና

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በጅማ ከተማ የጽዳት መርሐ ግብር አከናወኑ

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጅማ ከተማ በተካሄደው የጽዳት መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል።

በመርሐ ግብሩ የ88 ከተሞች አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።

ሶስተኛው ዙር የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት በጅማ ከተማ ይፋ ይደረጋል።

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክም በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የሚሳተፍ ይሆናል።

Related Articles

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

Back to top button